🔴 የዕርገት መንገድ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2023 ጣና ቂርቆስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 188

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 8 месяцев назад +3

    Amen Abatachen ❤

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 25 дней назад +1

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን እባታችን እድሜ ከጤኔ አብዝቶ ይስጥልን👏👏
    🤲🤲🤲 በፀሎት አስብን አባቴ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን አባታችንን

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed 8 месяцев назад +3

    ተባረኩልን🎉🎉🎉🎉የድንግል ማርያም ልጅ

  • @retareta8348
    @retareta8348 8 месяцев назад +4

    Enkune dena mexu Abatachen ❤❤❤👏👏👏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Год назад +3

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @abiybogale9683
    @abiybogale9683 Год назад +3

    አባባ ስላስተማሩን እናመሠግናለን 👏🤲🙌

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Год назад +4

    አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirostasfu
    @kirostasfu 7 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Год назад +3

    አ♥️🙏

  • @mulushewakibret5928
    @mulushewakibret5928 Год назад +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 11 месяцев назад +3

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 7 месяцев назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад +3

    Kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @clmobiles7320
    @clmobiles7320 5 месяцев назад +2

    qale hyewte yasmalene❤❤❤❤❤

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    አቤት ግሩም ትምህርት እጹብ ነው
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +3

    አለን

  • @amsalecharficho9354
    @amsalecharficho9354 Год назад +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አበታችን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 Год назад +3

    ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 Год назад +3

    ቃለህይወት ያስማልን አባ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +3

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 7 месяцев назад +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እኛም የሰማነውን በአእምሯችን ይቅረፅልን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @Kidanamhratnatey-16
    @Kidanamhratnatey-16 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ርዕስ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን🎉🎉🎉🎉

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 Год назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-MG27
    @user-MG27 10 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +3

    አባ እረጅም እድሜን ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @senayitsenayit680
    @senayitsenayit680 Год назад +2

    Amen amen amen kalehawet yasemalen abatachin

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 7 месяцев назад +3

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 5 месяцев назад +1

    የህይወት ትምህርት ነው። ዕድሜ ይስጥልን።

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 7 месяцев назад +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰማነውን እድንድነበት እ/ብሄር ያሳውቀን ይርዳን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎት ይብዛልን❤❤❤❤

  • @Demekech-jt9gp
    @Demekech-jt9gp Год назад +3

    Qale hiwet yasemalin

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Год назад +2

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Qalehiwet yasemaln ❤️ 🙏 Abatachn 🙏

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መለእክት ያሰመልህ ወንድመችን 🎉ሚካኤልን ትዎደልህ ሚካኤልም ይወደሃል ተድልህ

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Год назад +22

    አባ ማለት እኮ በዶሮ ላቫ የቁስል መድሃኒት የሚቀቡ አባት ናችው። የዶሮ ላባው ቁስሉን ሲንካው እንደማያመን ሁሉ በቃለ እግዚአብሔር የታሸ ተግሳጽ ሳይሰብር ያክማል እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን!!!

  • @TgDesta-rd8he
    @TgDesta-rd8he Год назад +2

    Egziabher Yibarkachu Be Lij Berket Yigobgnachu.Betam Kenahubachu.

  • @hsjejkwkeo5830
    @hsjejkwkeo5830 Год назад +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 Год назад +2

    ሠለም ሠለም ኢንኳንዱነሙጠቸሁ ሠለሙ ፈቃረ ኣዲነቱለሂጋረቻን ይሁን በጠሙ ኣረፈነወ በዚሂ ቂጠለሁ

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Год назад +2

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 11 месяцев назад +2

    አባታችን በእውነት ሊገስጹን ኖው እግዚአብሔር ያመጣቾው ወደ ትምህርት

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +2

    የእኛ እንቁ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Год назад +4

    አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን 📖📖📖አሜን ✝️✝️✝️ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲አባታችን 🤲👏

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Год назад +2

    ምን አለ በሁሉም አካባቢ ያሉ አባቶች ለእግዚአብሄርም ለምእመኑም /ለበጎቹ ለግልገሎቹ እና ለጠቦቶቹ/መዳን ታምነው እነደ እርሶ ቢያስተምሩ ብዙ የሰይጣን ምርከኞች ወደ እናት ቤታቸው በተመለሱ አብዛኞቹ ካህናት ለልጆቻቸው ደንታ የላቸውም ለእርሶ ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን እርሱያዋርስልን አባቴ በረከቶዎ ይደረሰኝ !!!

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ማህሬ መሆኑን ስው እሚያውቅበት አንዱ ቸርነቱነው
    እኛ እንኳን ጨርሰን አብደት ባለበት ጊዜ
    በዘር በቋንቋን በጎጥ እየተባላን ሳለ. ተቅበዥባዥ ሁነን ሳለ. እየተከተለ ይፈልገናል
    ኦ አምላኬ ይቅር በለን ያንተን የናትህን የቅዱሳኑን የመላህክትን ፍቅር ብቻ እንድናስብ
    በልባችን አተ አሳስበን❤❤❤
    ቃለይወት ያስማልን

  • @chalachewmesfin6262
    @chalachewmesfin6262 Год назад +2

    Egziabher menfes kidus endenezih aynet abatochin ayasatan,,Yakoyilin, mechereshachewn yasamrlin

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻችንን ያሳምርልን ዛሬ ባላይም ባለፉት ትምህርቶች ላይ አይቸ ለመፃፍ ጊዜ አለገኘሁም ነበር ሪከርድ ለማድረግ ከፊትዎት የሚቀመጡ ስልኮች በሙሉ ሳይለንት ቢሆኑ እና ቀረፃ ከመጀመሩ በፊት ቦታ ቦታ ቢይዙ ስልኩን ለማስቀመጥ ውር ውር ሲሉ ትምህርት ከተጀመረ በኋላ ይረብሻል ህሊናም ይሰርቃል ወደመሀል ወንድ ከሴት ተቀላቅለው የሚቀመጡት ቢለያዩ አቀማመጣቸው

  • @liltya3613
    @liltya3613 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal Год назад +2

    Stastemru❤ marrrrrrr. Not. Aba. Eregim. Edmin. Fetari❤❤❤ ystlin

  • @MarituHaile
    @MarituHaile Год назад +15

    ቃለሕይወት ያሰማልን።።።እኛንም የሰማነውን በልቦናችን እግዚአብሔር ያሳድርልን።

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 7 месяцев назад +1

    በእርሶ ሆኖ ይምገጽጻኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +1

    አባቴ ምን ብዬ ልግለጠወት ትምርትወት የስጋ የነፍስ መድሀኔት ነውት እድሜ ጤና ያድለወት ለእኛ ደካሞች ስል

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Год назад +11

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Год назад +5

    እኳን ሰላም መጡ የንታየ አባቴ ❤❤❤ ቃለሕይወት ያሰማልን የኔእቁ አባት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 😥😥🤲እኔሰ ጠፍ ጠፍ ሰል የርሰወን ትምርት ሳዳምጥ ሰለኔ እሚያወሩ እየመሰለኝ እደገና እነቃና እበረታታለሁ😥😥😥

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🍃🍃🍃

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Год назад +9

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አሃቲ
    @አሃቲ Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ይኑሩልን አባ❤፣

  • @ደብረገነትአጣጣሚቅዱስሚካ

    ❤❤❤❤❤

  • @GgFf-g5l
    @GgFf-g5l Год назад +3

    አባታችን ዕድመ ጥገና ይሃብኩም❤❤

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Год назад +3

    እግዚአብሔር እድሜናጤና ይሥጥልኝ አባቴ የማቱንዛላ እድሜያድልልኝ ቃለህይወት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +6

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @rebeccagebre1913
    @rebeccagebre1913 Год назад +10

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እነቅዱስ ዮሐንስአፈወርቅን የምናይቦት የዘመናችን የሊቃውንት የመምህራን አብነት ፊታውራሪ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ሰምተን በህይወት ለመኖር ያብቃን አሜን🙏🙏🙏

  • @hailemariyamdenberu
    @hailemariyamdenberu Год назад +11

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤
    ቲክቶክ ተጠቃሚወች በሳምንት አንድ video አትበቃን እርስወን ነው ምንጠብቅ የኔ ቲክቶክ ሙሉ የሳቸው ነው የእውነት ሚሊየን እይታ ነው ሚታይ ሽ አመት ኑሩልን አባታችን ክፉ አይንካብን❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +5

    ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ መነግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Год назад +17

    እንኳ ደና መጡልን አባታችን። ❤❤❤
    ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን

  • @TeteAyeli
    @TeteAyeli Год назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ቸሩ እግዚአብሔር ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ሠለቸኝ ደከመኝ የማይሉ አባታችን❤

  • @nigistehagos9330
    @nigistehagos9330 Год назад +4

    አባታችን እንካን ጀህና መጡ እደሜ ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Год назад +4

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +7

    የማይጠገብ ትምህርት የኔ አባት 😢😢😢 ቡራኬዎ ይድረሰኝ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Год назад +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💐
    ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ አምላክ ይባርክ🙏🌺
    ሰለድንቅዬ ትምህርትዎት እናመሰግናለን🙏💚💛❤🌺💐

  • @axzf5920
    @axzf5920 Год назад +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu Год назад +3

    አሜን!!! እግዚአብሔር ይመስገን! ስለ ቅዱስ ቃሉ። መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏 ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ተስፈ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ Год назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Год назад +2

    ❤❤❤አሜን😍😍😍አሜን🙏🙏🙏አሜን

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Год назад +3

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Год назад +5

    እንካን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @abuali4615
    @abuali4615 Год назад +5

    አባታችን እንኳን ደና መጣችሁልን በጉጉት ትጠብቅ እግዚአሔር አምላክ እድሜና ጢና ይስጦት❤❤❤❤❤❤

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Год назад +3

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @atsede7592
    @atsede7592 Год назад +2

    Kalehiwot yasemalen abatachin

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Год назад +14

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጾመ ሐዋርያት አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏 ጾሙን የሰላምና የጤና ያደርግልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን🙏🙏🙏

    • @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
      @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Год назад +1

      እንኳን አብሮ፣አደርስን❤❤❤

    • @tesfayeb2731
      @tesfayeb2731 Год назад

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @meticar4025
      @meticar4025 Год назад

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት አባታችን 🤲 እንደዚህ በኢተርኔት እንደተማርኩ ከእግርወ ስር ተቀምጨ የምማርበትን ቀን አሻለሁና መሻቴ ይሆንልኝ ዘንድ በፀሎት ያስቡኝ የኔ አባት 💔🥺🤲

    • @meticar4025
      @meticar4025 Год назад +2

      አይዞሽ እህት አለም ይህንንም ያላገኙ ብዙዎች አሉና እግዚአብሔር ይመስገን ነው እሚባለዉ 😢❤

    • @አማላጀድንግልአማላጀ
      @አማላጀድንግልአማላጀ Год назад

      @@meticar4025 እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህም እድንማር የፈቀደ አምላክ 🤲🥺💞 አመሰግናለሁ እህት

    • @mikiyaskelali5250
      @mikiyaskelali5250 11 месяцев назад

      ፡ሁ​@@meticar4025

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Год назад +3

    አሜን ስለ #ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን!

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 Год назад +46

    የህይወት ምግብን ፈትፍተው የሚያጎርሱን፣ ልዑል እግዚአብሔር በዚህ አስጨናቂ ግዜ አስተማሪና አጽናኝ ቃለ-እግዚአብሔርን እንዲሰጡን አስቦልን ያዘጋጀልን አባታችን---እድሜ ከጤና ያድልልን።

  • @lemlemwondesen1439
    @lemlemwondesen1439 Год назад +7

    አባቴ በርሶ ዘመን ሰለመኖሬ እግዚያብሄር ይመሰገን

  • @ببؤ-ظ6ص
    @ببؤ-ظ6ص 15 дней назад

    Kale Hywet Yasemaln❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 3 месяца назад

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲✝️

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    በእውነት ለአባታችን የሕይወት ቃሉን ያድልልን ለእኛም ለምንሰማው ጥበቡንና ማስተዋሉን ያድለን✝️💚💛❤

  • @yeshifana
    @yeshifana Год назад +6

    አባታችን እንኳን ደና መጡ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከዛ በላይ ይጨቃል 😢😢
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መፅናኛ ቃል ነዉ

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 Год назад +4

    ወይኔ ይህ ሁሉ ምግብ ሲያልፈኝ ወይኔ የት ሂጄ ነው😢😊

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад +2

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣አባታችን

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +2

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Год назад +11

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ እናት አባት እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ሕጻናት ኑ የሕይወት ቃል ሊያስተምሩን አባታችን መጥተውልናል አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ መድኃኔዓለም ❤

  • @amannegash8705
    @amannegash8705 Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤